ቢሮዉ በመንግሰት የተገነቡ የግብርና ምርቶች መሸ...

image description
- In ንግደረ    0

ቢሮዉ በመንግሰት የተገነቡ የግብርና ምርቶች መሸጫ ገበያ ማዕካላት ላይ ሱቆችን ለአምራቾች ፤ለጅምላ እና ለቸርቻሪ ነገደዎች በማስተላለፍ ምርት አቅርቦቱን በሚሻሻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

ቢሮዉ በመንግሰት የተገነቡ የግብርና ምርቶች መሸጫ ገበያ ማዕካላት ላይ ሱቆችን ለአምራቾች ፤ለጅምላ እና ለቸርቻሪ ነገደዎች በማስተላለፍ ምርት አቅርቦቱን በሚሻሻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አባበ ንግድ ቢሮ መጋቢት 11/2017 ዓ.ም

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በመንግሰት የተገነቡ የግብርና ምርቶች መሸጫ ገበያ ማዕካላት ላይ የሚገኙ ክፍት ሱቆችን ለአምራቾች ፤ ለጅምላ እና ለቸርቻሪ ነጋዴዎች በማስተላለፍ በማዕከላቱ ያለውን የምርት ከቀርቦት መጠን ይበልጥ ማሻሻል በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ ምርት አቅራቢዎች በተገኙበት ውይይት ተካሂዷል።

በመድረኩ የተነሱ ዋና ዋና ሐሳቦች አምራቾች ቦታ በመረከብ በታማኝነት፣በጥራትና በበቂ ሁኔታ ምርቶቻቸውን ሳያቆራርጡ እንዲያቀርቡ እና መንግስትም በበኩሉ አስፈላጊ ድጋፎችን በተለይም ከመሰረተ ልማት፣ ገበያ ማዕከላቱን በደንብ የማስተዋወቅ ሥራዎች በትኩረት እንደሚከናወኑ ውይይቱ የመሩት የቢሮ ምክትል እና የገበያ ልማትና ግብይት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ፍስሀ ጥበቡ ገልጸዋል።


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments