በመንግስት በተገነቡ የገበያ ማዕከሊት የሚገኙ የንግዴ ቤቶችን ሇማስተሊሇፍ እና ሇማስተዲዯር የወጣ መመሪያ ቁጥር 153/2016
መመሪያ ቁጥር 153/2016
በመንግስት በተገነቡ የገበያ ማዕከሊት የሚገኙ የንግዴ ቤቶችን ሇማስተሊሇፍ እና ሇማስተዲዯር የወጣ መመሪያ በአዱስ አበባ ከተማ ተፇጠረውን የዋጋ ንረትና የኑሮ ውዴነት ሇመቀነስ እንዱቻሌ እና በተጨማሪ የገበያ ቦታዎች የሚገኙበት አከባቢና ዯረጃቸው ሲታይ ነዋሪዎች ከሚገኙበት አከባቢ የራቀ፤ እንዯየንግዴ አይነቱ ያሌተዯራጁ፣ ምቹ ያሌሆኑ፤ መሰረተ ሌማት ያሌተሟሊሊቸውና የከተማውን እዴገት የማይመጥኑ፤ በመሆናቸው ከተማው አሁን ከዯረሰበት እዴገት ዯረጃ በመነሳት የግብይት ማዕከሊትን በመገንባትና ሇአምራች፣ ሇቸርቻሪ እና ሇአገሌግልት ሰጪ ነጋዳ በኪራይ በማስተሊሇፍ ማዕከሊቱ የሚመሩበት ግሌፅ አሰራር ስርዓት መዘርጋት አስፇሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ ይህን ችግር ሇማስወገዴ እንዱቻሌ አዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር እንዯየገበያው የንግዴ አይነትና ባህርይ የሰብሌ ግብይት፣ የቁም እንስሳት፣ የበግና ፍየሌ፣ የአትክሌትና ፍራፍሬና የንግዴ አገሌግልት በተሇያዩ ቦታዎች በመገንባት ሇንግደ ማህበረሰብ በኪራይ ማስተሊሇፍና የተገነቡት የገበያ ማዕከሊት የሚመሩበት መመሪያ ማውጣት በማስፇሇጉ በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር አስፇፃሚ አካሊትን ስሌጣንና ተግባር ሇመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 84/2016 31(13) መሰረት የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር ንግዴ ቢሮ ይህን መመሪያ አውጥቷሌ፡፡