መመሪያ ቁጥር 154/2016 የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር ንግዴ ቢሮ የንግዴ ትርዒትና ባዛር መመሪያ

መመሪያ ቁጥር 154/2016
የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር ንግዴ ቢሮ የንግዴ ትርዒትና ባዛር መመሪያ የንግዴ ትርዒትና ባዛር አገሌግልት አሰጣጥ ሇማሻሻሌ የንግዴና የመዋዕሇ ነዋይ ፍሰት፣ የንግዴ ውዴዴር እየጨመረ በመምጣቱ፤ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ እየወጣባቸው ወዯ ሃገር
ውስጥ የሚገቡትን ምርቶች በሃገር ውስጥ ምርቶች በመተካት የውጭ ምንዛሬ ሇመቀነስ እንዱቻሌ፤ በአምራቾች፣ አገሌግልት ሰጭዎችና ተጠቃሚዎች መካከሌ በጋራ ጥቅሞቻቸው ሊይ የተመሠረተ የንግዴ ሌውውጥ ጤናማ የንግዴ ግንኙነት በአግባቡ ሇመምራት ወቅቱ በፈጠራቸው ሳይንስና ቴክኖልጂ የተመረቱትን ምርቶች ሇማስተዋወቅና የሸማቹን ፍሊጎትና የመግዛት አቅም ባገናዘበ መሌኩ የንግዴ ሥርዓቱን በህግ አግባብ መምራት በከተማችን የንግዴ ትርዒትና ባዛር ከፍተኛ ዴርሻ እንዲሇው ይታወቃሌ፡፡
በዚህ መሠረት በንግዴ ትርዒትና ባዛር ፈቃዴ አሰጣጥና አፈጻጸም ዙሪያ እየታዩ ያለትን ችግሮች ሇማስወገዴ እና በተገቢው መንገዴ ሇመምራት እንዱቻሌ የአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር ንግዴ ቢሮ በአዱስ አበባ ከተማ አስተዲዯር አስፈጻሚ አካሊትን ሇማቋቋም በወጣው አዋጅ ቁጥር 84/2016 አንቀጽ 16 (2) (ሠ) እና 31(2) መሠረት ይህን መመሪያ አውጥቷሌ፡፡