Publications

መመሪያ ቁጥር 159/2016 በመንደር የንግድ ቁጥጥር የአሠራር ሥርዓት

image description

መመሪያ ቁጥር 159/2016

በመንደር የንግድ ቁጥጥር የአሠራር ሥርዓት መመሪያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የንግድ ሥርአቱን ፍትሃዊ፣ ዘመናዊ፣ ቀሌጣፋና ተደራሽ ሇማድረግ ነጋዴዎችና ሸማቹ ህብረተሰብ ከንግድ ሥርአቱ የሚጠብቀውን ትክክሇኛ አገሌግልት እንዲያገኝ ማድረግ እና ህገወጥ የንግድ እንቅስቃሴን መግታት በማስፈሇጉ፤ በሁለም ክ/ከተሞች እና ወረዳዎች ህግን መሰረት በማድረግ ወጥነት ያሇው ግሌጽ፣ ተጠያቂነት፣ ያሇበት የክትትሌና የቁጥጥር የአሰራር ስርአት መዘርጋት አስፈሊጊ ሆኖ በመገኘቱ፤ በከተማ ውስጥ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስፈጻሚ አካሊትን ስሌጣንና ተግባር ሇመወሰን በወጣው አዋጅ ቁጥር 84/2016 አንቀጽ 16 ንዑስ አንቀጽ 2 ፊደሌ (ሠ) መሰረት ይህን መመሪያ አውጥቷሌ፡፡