Publications

አ ዋጅ ቁጥር /01//209 / Proclamation No.1051 /2017

image description

አ ዋጅ ቁጥር /01//209 / Proclamation No.1051 /2017

በ ዓለ ም አ ቀፍ ገ በ ያ ተወዳዳሪ የ ሆነ በ ጥሬውና እ ሴት የ ተጨመረ በ ት የ ቡና ምር ት በ ጥራትና በ ከፍተኛ መጠን ፣ ቀጣይነ ት ባ ለ ውና የ ምር ት ዱካውን በ ጠበ ቀ ሁኔ ታ ለ ማቅረ ብ የ ሚያ ስ ችል የ ቡና
ግብይትና ጥራት ቁጥጥር ሥር ዓት መዘ ር ጋት በ ማስ ፈለ ጉ፣ የ ቡና ግብይትን ዘ መና ዊነ ት፣ ህ ጋዊነ ትና ፍትሃ ዊነ ት በ ማሻ ሻ ል የ ቡና አ ምራቾች፣ የ ግብይት ተዋን ያ ን ና የ ሀ ገ ሪ ቱን ተጠቃሚነ ት በ ላ ቀ ደረ ጃ ማሳ ደግ የ ሚያ ስ ችል የ ተለ ያ የ አ ማራጭ ያ ለ ው የ ግብይት ሥር ዓት መዘ ር ጋት አ ስ ፈላ ጊ ሆኖ በ መገ ኘቱ፣