መደበኛ ያልሆነ ንግድ
አዲስ ምዝገባ
- አመልካቹ በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ የተነሳው 2 (ሁለት) ጉርድ ፎቶግራፍ፤
- አመልካቹ በአስተዳደሩ ውስጥ ከሚኖርበት ወረዳ የታደስ የነዋሪነት መታወቂያ ወረቀት፤
- በግብር ሰብሳቢው መስሪያቤት የተሰጠው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ እና
- አመልካቹ በአሁኑ ወቅት በመደበኛ ንግድ ስራ ላይ ወይም ሌላ ማንኛውም ስራ ላይ ያልተሰማራ ስራ አጥ መኒኑን በአስተዳደሩ ውስጥ ከሚኖርበት ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ማስረጃ፡፡
- አመልካቹ ይህን ደንብና ደንቡን ተከትሎ የሚወጣውን መመሪያ አክብሮ ለመስራት ፈቃደኛ መሆኑን በሚያቀርበቀው ማመልከቻ ላይ ማረጋገጥ ይኖርበታል
- አመልካቹ በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ የተነሳው 2 (ሁለት) ጉርድ ፎቶግራፍ፤